Stuttgart 2018

ሰላም በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ማህበር ቤተሰቦች በሙሉ: አንጋፋውና ከESCFE መስራቾች አንዱ የሆነው የኢትዮ-ስቱትጋርት ቡድን የመጪውን ዓመት ዝግጅት እንዲያዘጋጅ በጠንካራና በአዲስ መልክ በተዋቀረው የESCFE አመራር አካላትና በማህበሩ አባላት በኩል ሙሉ እምነትና ሃላፊነት ተሰጥቶት ስራውን ጀምሯል። እንኳን ደስ አላችሁ!!! በቅርቡ ደግሞ ስለዝግጅቱ ሙሉ መረጃዎች ይዘን እንደምንቀርብ ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡ በቸር ያገናኘን ወገኖች!!

Image may contain: 1 person, smiling, text